ሚካኤል
Wedding Rings
ፌቨን

የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የልጆቻችን የወ/ት ፌቨን አለምሰገድ እና የአቶ ሚካኤል ሙሉጌታ
የሠርግ ሥነ ሥርዓት የሚፈጸመዉ ቅዳሜ ጥር 1/2019 ዓ.ም ስለሆነ፤ ከቀኑ 11፡30 ላይ በሐያት ሬጀንሲ ሆቴል በምናዘጋጀዉ
የእራት ግብዣ ላይ እንዲገኙልን በማክበር ጠርተንዎታል፡፡

አክባሪዎ ፡ ወይንእሸት ደረሰ እና ቤተሰቡ
ሰብለወንጌል በላይ እና አቶ ሙሉጌታ ሰብስቤ

እባክዎ ቀኑን እንዳይረሱ

ፌቨን አለምሰገድ እና ሚካኤል ሙሉጌታ

እሁድሰኞማክሰኞ ረቡዕሐሙስዓርብቅዳሜ
25 26 27 28 29 30 1 2345678 9101112131415 16171819202122 23242526272829 30 1 2 3 4

አድራሻ

ለሠርጋችን የቀሩት ቀናት
00
ቀናት
00
ሰዓታት
00
ደቂቃዎች
00
ሴኮንዶች

የሚያነሷቸውን ፎቶዎች ያጋሩን

በሠርጋችን ዕለት የሚያነሷቸውን ፎቶዎች እና ቪድዮዎች ባስቀመጥነው ቴሌግራም ቦት ብታጋሩን ደስ ይለናል ።

ማሳሰቢያ፦ የፎቶ መጫኛ ቦቱ (upload bot) የሚጀምረው በሰርጉ ዕለት ይሆናል! ቀኑን በእርስዎ ዕይታ ለመመልከት በጉጉት እንጠብቃለን።

የመግቢያ ፓስዎን በመፈለግ ላይ...

ደስታችን ተካፈሉ

በ yeneserg.com የተዘጋጀ

ማሳሰቢያ፡ ለልጆች ቦታ እንደሌለን እናስታዉቃለን፡፡